ቅዳሜ ጳጉሜ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ‹‹ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት›› በሚል መሪ ቃል የሙሉ ቀን አገልግሎት ይሰጣል

ማስታወቂያ ለከተማችን ነዋሪዎች በሙሉ፦


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካ ተሽከርካሪ ቁጥጥር ባለስልጣን ቅዳሜ ጳጉሜ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ‹‹ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት›› በሚል መሪ ቃል በአገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የፊፎርም ቀን  አስመልክቶ በእለቱ በማዕከልም ሆነ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሙሉ ቀን ለአገልግሎት ክፍት  ሆነው የሚውሉ መሆኑን እያሳወቀ ተገልጋዬች በእለቱ ወደ ሚፈልጉት ተቋም ሄደው አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

Read More

የጳጉሜ ቀናት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ

የጳጉሜ ቀናት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ።
።።።።።።።።።።።።።።።።

ፐብሊክ ሰርቪስ፤ ነሐሴ 29/2016 ዓ.ም

የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት 5ቱን የጳጉሜ ቀናት አከባበር አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።

መግለጫዉን የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ከበደ ዴሲሳ ለአዲሱ ዘመን መሻገሪያ የሆኑት እነዚህ ቀናት በለዉጡ ዓመታት የተገኙ ስኬቶችን ለማክበር እንዲሁም ድክመቶችን ለማረም እድል የሚሰጡ ናቸው ብለዋል።

ባለፉት ዓመታት አገርን ሊያፈርሱ የሚችሉ ግጭቶችና የዉጪ ጣልቃ ገብነቶችን...

Read More

9ኛው ጉብኝታዊ ግምገማ በአራዳ ቅርንጫፍ

9ኛው  ጉብኝታዊ ግምገማ በአራዳ ቅርንጫፍ ተደርጓል።


 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን  9ኛውን የቅርንጫፍ ጉብኝታዊ ግምገማ በአራዳ  ቅርንጫፍ  አድርጓል ።


   የቅርንጫፉ ሥራ አስኪያጅ አቶ ደረጀ መንገሻ    ፦  የአግልግሎት ቅድመ ሁኔታወች ግልፅ እና ተደራሽ በሆነ መልኩ በቴክኖሎጂ የተደገፈ መሆኑን  ፣ የወረፉ ማስጠበቂያ ማሽን መኖሩ እና ተገልጋይ በተመቸው ቦታ ሆኖ ወረፉውን የሚያውቅበት ሲስተም መዘርጋቱን...

Read More