የልምድ ልውውጥ እና ተሞክሮ ትግበራው ተጠናክሮ ቀጥሏል

የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች ሳምንታዊ የስራ ግምገማ እና ከሪፎርሙ በኋላ የተገኙ ለውጦች ላይ በጉለሌ ቅርንጫፍ በመገኘት ውይይት አድርገዋል።
Read More

የምትተክል ሃገር፤ የሚያፀና ትውልድ

አሽ/ተሽ/ፈ/ቁ/ባለስልጣን ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞችና አመራሮች ለ6 ጊዜ ኮ/ቀራኒዮ ወረዳ 8 ልዩ ስሙ መንዲዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር አካሄዱ።
ተቋሙ ከዚህ ቀደም በተለያዩ አካባቢዎች የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ሲያካሄድ መቆየቱንና ባለፉት 5 ዓመታት በየካ ፓርክ እና መካኒሳ አካባቢ በቋሚነት በርካታ ችግኞች መትከላቸው ተጠቁሟል።
የአሽ/ተሽ/ፈ/ቁ/ባለስልጣን ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ አቢይ ዘውዴ ከዚህ በፊት ለተተከሉ ችግኞች...

Read More

በክህሎት የዳበረ ና በስነ-ምግባር የታነፀ አገልጋይ ለመፍጠር ተከታታይ የአቅም ግንባታ ሰራወችን እየሰራን ነው ።

በክህሎት የዳበረ ና በስነ-ምግባር የታነፀ  አገልጋይ ለመፍጠር  ተከታታይ የአቅም ግንባታ ሰራወችን እየሰራን ነው ።
አቶ በድሉ ሌሊሳ የአሽከርካሪ ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ 

በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በኢትዮጲያ ስራ አመራር ዩኒቨርሲቲ ለማሰልጠኛ ተቋማት አሰልጣኞች ለ5ት ተከታታይ ቀን  ሲሰጠ የነበረውን ስልጠና  አጠናቀቀ ፡፡

በከተማችን ብቁ አሽከርካሪ ለማፍራት፦  በክህሎት የዳበረ ና በስነ-ምግባር የታነፀ  አሰልጣኝ ያስፈልጋል ።  ተቋሙ በሪፎርም ውስጥ...
Read More