የሀገር ጥሪ ችግኝ ተከላና የ ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ሰራተኞች አቀባበል
የሀገር ጥሪን ተቀብላችሁ ፤ ሙሉበሙሉ በሚባል ደረጃ ከቅ/ጽ/ቤታችን በችግኝ ተከላ ኘሮግራም ላይ የተገኛችሁ ሠራተኞችና አመራሮቻችን እጅግ አክብሪዎትና ምስጋና አለኝ ሲሉ የንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ስራ አስኪያጅ ለሰራተኞቻቸው መልክት ያስተላለፉት ባለፈው ሳምንት ነበር።
የልደታ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ከጉለሌ ቅ/ፅ/ቤት ጋር የልምድ ልውውጥ በዛሬው እለት አድርገዋል።
ነሐሴ 13/2016
በልምድ ልውውጡም ወደ አምስት የሚጠጉ አገልግሎቶች መስጠት የሚችል Data based የሆነ Soft ware ኪዎስ ማሽኑ ላይ በመጫን ለተገልጋዮች የሚሰጠውን አገልግሎት የበለጠ ቀልጣፋ ማድረግ ፣ የንብረት አስተዳደር ክፍልን የማዘመን፣ የፋይል አደረጃጀትን ማዘመን ፤ ከክልል የሚመጡ ፋይሎችን በሲስተም መቆጣጠር የሚያስችል Software develope ማድረግ፣...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን 15 የአቅመ ደካማ ቤቶች ዕድሳትን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስጀምሯል
#የሰው_ተኮር_ስራዎቻችን_የለውጡ_ውጤታማነት_ማሳያዎች_ናቸው።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን 15 የአቅመ ደካማ ቤቶች ዕድሳትን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስጀምሯል።
''ለውጥ ከቅርቡ የስራ እና መኖሪያ አካባቢ ይጀምራል'' በማለት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጭነት ተጀምሮ ፕሮግራሙ በሀገር ደረጃ የሰው ህይወት እና አካባቢን በመቀየር በርካታ ውጤት አስገኝቷል።
ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ለአቅመ ደካሞች እና አረጋዊያን...
የጭነት አቅማቸው ከ7 ቶን በታች የሆኑ ተሽከርካሪዎች የጭነት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ማውጣት እንደሚገባ ተገለፀ
የጭነት አቅማቸው ከ7 ቶን በታች የሆኑ ተሽከርካሪዎች የጭነት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ማውጣት እንደሚገባ ተገለፀ።
( ነሐሴ 09 ቀን 2016 ዓ.ም)
በመዲናዋ የጭነት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ከ7 ቶን በታች የመጫን አቅም ያላቸው ተሽከርካሪዎች በተቀመጠው የኦፕሬተርነት ፈቃድ ማረጋገጫ መስፈርት መሰረት ፈቃድ እንዲያወጡ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ በጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት...
1,284,812 ተገልጋዮች የአሽከርካሪነት ብቃት ማረጋገጫና ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ አገልግሎት መስጠት ተችሏል፡፡
ትራንስፖርት ዘርፍ በተመለከ፦
👉በዘርፉ የተለያዩ የአሽከርካሪና የተሽከርካሪ አገልግሎት ፈልገው ለመጡ 1,284,812 ተገልጋዮች የአሽከርካሪነት ብቃት ማረጋገጫና ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ አገልግሎት መስጠት ተችሏል፡፡
👉የሕዝብ ትራንስፖርት አቅርቦትና ፍላጎት ከማጣጣም አንጻር በያዝነው በጀት ዓመት 67 ተጨማሪ አዳዲስ አውቶብሶችን ግዥ በመፈጸም እና በቀን በአማካይ 12,502 የሕዝብ ትራንስፖርት በማሰማራት በየቀኑ ከ3.3 ሚሊዮን በላይ ተሳፋሪዎችን በማጓጓዝ አገልግሎት ተሰጥቷል።
👉የተለያዩ የትራፊክ አደጋ ቅድመ መከላከል ስልቶችን በመተግበር...
የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሰራተኞችና የባለድርሻ አካላት ተቋማት እውቅናና ሽልማት ተሰጠ።
የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በ2016 በጀት አመት የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሰራተኞችና ባለድርሻ አካላት ዛሬ የእውቅናና ሽልማት መርሀ ግብር አከናውኗል፡፡
ሽልማቱ በአይነትና በገንዘብ የተበረከተ ሲሆን፤ በበጀት አመቱ አገልግሎት አሰጣጥ ውጤት መሻሻል የሰራተኛው አስተዋፅኦ ከፍተኛ እንደነበረ ተጠቁሟል።
በበጀት አመቱም ቂርቆስ፣ አቃቂ ቃሊቲና ልደታ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ በቅደም ተከተል ተሸላሚ ሆነዋል።
በእለቱ...