ማስታወቂያ ለከተማችን ነዋሪዎች በሙሉ፦
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካ ተሽከርካሪ ቁጥጥር ባለስልጣን ቅዳሜ ጳጉሜ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ‹‹ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት›› በሚል መሪ ቃል በአገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የፊፎርም ቀን አስመልክቶ በእለቱ በማዕከልም ሆነ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሙሉ ቀን ለአገልግሎት ክፍት ሆነው የሚውሉ መሆኑን እያሳወቀ ተገልጋዬች በእለቱ ወደ ሚፈልጉት ተቋም ሄደው አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።