9ኛው ጉብኝታዊ ግምገማ በአራዳ ቅርንጫፍ
9ኛው ጉብኝታዊ ግምገማ በአራዳ ቅርንጫፍ ተደርጓል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን 9ኛውን የቅርንጫፍ ጉብኝታዊ ግምገማ በአራዳ ቅርንጫፍ አድርጓል ።
የቅርንጫፉ ሥራ አስኪያጅ አቶ ደረጀ መንገሻ ፦ የአግልግሎት ቅድመ ሁኔታወች ግልፅ እና ተደራሽ በሆነ መልኩ በቴክኖሎጂ የተደገፈ መሆኑን ፣ የወረፉ ማስጠበቂያ ማሽን መኖሩ እና ተገልጋይ በተመቸው ቦታ ሆኖ ወረፉውን የሚያውቅበት ሲስተም መዘርጋቱን...