በክህሎት የዳበረ ና በስነ-ምግባር የታነፀ አገልጋይ ለመፍጠር ተከታታይ የአቅም ግንባታ ሰራወችን እየሰራን ነው ።
አቶ በድሉ ሌሊሳ የአሽከርካሪ ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ
በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በኢትዮጲያ ስራ አመራር ዩኒቨርሲቲ ለማሰልጠኛ ተቋማት አሰልጣኞች ለ5ት ተከታታይ ቀን ሲሰጠ የነበረውን ስልጠና አጠናቀቀ ፡፡
በከተማችን ብቁ አሽከርካሪ ለማፍራት፦ በክህሎት የዳበረ ና በስነ-ምግባር የታነፀ አሰልጣኝ ያስፈልጋል ። ተቋሙ በሪፎርም ውስጥ ያለ በመሆኑ የማሰልጠኛ ተቋማትን መደገፍ ፥ መከታተል እና በማብቃት የተጣለበትን ሀላፊነት እየተወጣ እንደሆነ ሌሎች ከምንሰራቸው በርካታ ስራወች ባሻገር ዛሬ የተጠቃለለው ስልጠና ማሳያ ነው ሲሉ አቶ በድሉ ሌሊሳ ተናግረዋል ።
የአስተዳደርአና ፋይናንስ ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ፍሬው ሰማ በበኩላቸው ፦ በ2017 ዓ.ም ፈጣን እና በቴክኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት ለመስጠት ፦ የሙያ ብቃት ማነስ እና የስነምግባር ችግር ለመቅረፍ ሁሉም ት/ት ቤቶች አሰልጣኞቻቸውን በወሰዱት ስልጠና መሰረት ፦ በተግባር በመፈተሽ ብቁ አሽከርካሪ ለማፍራት ከባለስልጣ መስሪያ ቤቱታችን ጋር በጋራ ለመስራት የደረስንበትን ስምምነት እውን ማድረግ አለብን በማለት ለማሰልጠኛ ተቋማት ስራ አስኪያጆች እና ሰልጣኞች መልእክት አስተላልፈዋል ፡፡
በመጨረሻም ፦ አቶ በድሉ ሌሊሳ ስልጠናውን ሲሰጡ እና ሲያስተባብሩ ለነበሩ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡